"Reset Your Priority"

Reset Your Priority  •  Sermon  •  Submitted
0 ratings
· 13 views
Notes
Transcript

Living our life one day at a time by focusing on and giving priority to the things that are important and influence our future.

መግቢያ

· “የትናንት ቁጭት፣ የነገ ጭንቀት፣ ዛሬን እንዳንሮች አግዶናል።

· እንዴት አንድን ቀን በአንድ ጊዜ በመኖር የህይወታችንን አቅጣጫ ወይንም ቅደም ተከተላዊ ሂደት ዘለቄታዊ ውጤት ባለው አላማ ማዋል እንችላለን?

መሰረታዊ እውነታዎች፥

· እድሜ፥

· ጾታ፥

· ወቅት፥

ብቻችንን ልንኖር ሳይሆን፣ አብረን ለመኖር ነው የተፈጠርነው፤

በግል እና በጋራ፣ በዙሪያችን ላይ ባሉት አዎንታዊ ተጽዕኖ መፍጠር፥

· ራስ ተኮር፥ (ለራሳችን ትኩረት መስጠት)

o ራስን መሆን፣ (ሌላውን ለመሆን ከመሞከር ይልቅ)

o ውስጣችን ለተቀመጠው ጥሪ መኖር፣

o ጤንነትን መጠበቅ፣ (በስጋ፣ በነፍስ፣ በመንፈስ)

o የጌዜ አጠቃቀም፣ (እያንዳንዱን ደቂቃ በአግባቡ መጠቀም)

o ያለፈን ስህተት የመማሪያ መሳሪያ እንጂ እራስን የመኮነኛ አድርጎ አለመውሰድ፣

አካባቢ ተኮር፥ (ማህበረሰብን ያማከለ ተሳትፎ)

o ለሌሎችን በሚያስፈልጋቸው ነገር የምንችለውን በማድረግ መድረስ፣

o ሁሉን ነገር የማድረግ ግዴታ ባይኖርብንም፣ ቢያንስ አንድ ነገር እንኳን የማድረግ አቅም እንዳለን ማመን፣

o በግል ያመንበትን እና የኖርነውን፣ በጋራ በመኖር እና በማንጸባረቅ የራሳችንን ድርሻ መወጣት፣

o ልዩነታችንን የመለያያ ሳይሆን የተለያዩ ነገሮችን ለአንድ የተሻለ ዓላማ የምናውልበት መሳሪያ አድርጎ መጠቀም፣

o ሁልጊዜ በማሸነፍ ብቻ ሳይሆን በመሸነፍ ውስጥም ድልን መለማመድ፣